የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ
From Wikipedia, the free encyclopedia
የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፯ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኮሪያ ሪፐብሊክ እና ጃፓን ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. ተካሄዷል። ውድድሩ በእስያ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀ የዓለም ዋንጫ ነው። የወርቃማ ጎል ሕግም ለመጨመረሻ ጊዜ ፊፋ የተጠቀመው በዚህ ውድድር ነበር። ብራዚል ጀርመንን ፪ ለ ዜሮ በማሸነፍ ለአምስተኛ ጊዜ ድል ተቀናጅቷል። ቱርክ ደቡብ ኮሪያን ፫ ለ ፪ በመርታት ሦስተኛ ደረጃን አግኝቷል።
Quick Facts
የ2002 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ |
|
---|---|
ይፋዊ ምልክት
|
|
የውድድሩ ዝርዝር | |
አስተናጋጅ | ደቡብ ኮሪያ ጃፓን |
ቀናት | ከግንቦት ፳፫ እስከ ሰኔ ፳፫ ቀን |
ቡድኖች | ፴፪ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች) |
ቦታ(ዎች) | ፳ ስታዲየሞች (በ፳ ከተማዎች) |
ውጤት | |
አሸናፊ | ብራዚል (፭ኛው ድል) |
ሁለተኛ | ጀርመን |
ሦስተኛ | ቱርክ |
አራተኛ | ደቡብ ኮሪያ |
እስታቲስቲክስ | |
የጨዋታዎች ብዛት | ፷፬ |
የጎሎች ብዛት | ፻፷፩ |
የተመልካች ቁጥር | 2,705,197 |
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) | ሮናልዶ ፰ ጎሎች |
ኮከብ ተጫዋች | ኦሊቨር ካን |
← 1998 እ.ኤ.አ. 2006 እ.ኤ.አ. → |
Close