1988
From Wikipedia, the free encyclopedia
1988 አመተ ምኅረት
- ጥቅምት 25 ቀን - በእስራኤል የአክራሪ ኦርቶዶክስ ቡድን አባል ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ይስሐቅ ራቢንን በዓደባባይ ገደለ።
- ኅዳር 1 ቀን - በናይጄሪያ ታዋቂው ደራሲና የተፈጥሮ ጉዳይ ተከራካሪ ኬን ሳሮ ዊዋ፣ ሰፊ የዓለም አቀፍ ተቃውሞ ቢኖርም በአገሪቱ መንግሥት ከ ሌላ ስምንት ሰዎች ጋር በሰቀላ የሞት ቅጣት ተቀጣ።
- ጳጉሜ 2 ቀን - የራፕ ሙዚቃ ተጫዋች ቱፓክ ሻኩር በላስ ቬጋስ ተተኲሶ ተገደለ።