ኢንችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ኢንች የርቀት መለኪያ ሲሆን ወደ 2.54 ሴንቲሜትር ያህል ነው። በሌላ መልኩ አንድ ኢንች 25.4 ሚሊሜትር ወይም 2.54 x 10-1 ዴሲሜትር ወይም 2.54 x 10-3 ሜትር ወይም 2.54 x 10-5 ኪሎሜትር ጋር እኩል ነው።[1]
ኢንች የርቀት መለኪያ ሲሆን ወደ 2.54 ሴንቲሜትር ያህል ነው። በሌላ መልኩ አንድ ኢንች 25.4 ሚሊሜትር ወይም 2.54 x 10-1 ዴሲሜትር ወይም 2.54 x 10-3 ሜትር ወይም 2.54 x 10-5 ኪሎሜትር ጋር እኩል ነው።[1]