ትሪኒዳድና ቶቤጎ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ትሪኒዳድና ቶቤጎ የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፖርት ኦፍ ስፔን ነው። የዋናው ደሴት ስም «ትሪኒዳድ» ማለት በእስፓንኛ «ሥላሴ» ሲሆን የአነስተኛይቱ ደሴት ስም «ቶቤጎ» ትርጉም «ትምባሆ» ነው።
Quick Facts የትሪኒዳድና ቶቤጎ ሪፐብሊክ Republic of Trinidad and Tobago ...
የትሪኒዳድና ቶቤጎ ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "Forged from the Love of Liberty" |
||||||
ዋና ከተማ | ፖርት ኦፍ ስፔን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ አንቶኒ ካርሞና ኪስ ራውሊ |
|||||
ዋና ቀናት ነሐሴ ፪፭ ቀን ፩፱፭፬ ዓ.ም. (31 August 1962 እ.አ.አ.) |
ነፃነት ከብሪታንያ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
5,131 (165ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
1,353,895 (152ኛ) 1,328,019 |
|||||
ገንዘብ | ትሪኒዳድና ቶቤጎ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −4 | |||||
የስልክ መግቢያ | +1 868 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .tt |
Close
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)