ዘይFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ ዟ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ዘይ (ወይም ዛይ) በአቡጊዳ ተራ ሰባተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች 7ኛው ፊደል "ዛይን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ዛይ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 7ኛ ነው። በአማርኛ ደግሞ "ዠ ዡ ዢ ዣ ዤ ዥ ዦ" ከ"ዘ..." ትንሽ ተቀይሯል።
ዘ ዙ ዚ ዛ ዜ ዝ ዞ ዟ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ዘይ (ወይም ዛይ) በአቡጊዳ ተራ ሰባተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች 7ኛው ፊደል "ዛይን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ዛይ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 7ኛ ነው። በአማርኛ ደግሞ "ዠ ዡ ዢ ዣ ዤ ዥ ዦ" ከ"ዘ..." ትንሽ ተቀይሯል።