ታውFrom Wikipedia, the free encyclopedia ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ ቷ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ታው (ወይም ታዊ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 22ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 22ኛው ፊደል "ታው" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ታእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 22ኛ ነው። በአማርኛ ደግሞ "ቸ ቹ ቺ ቻ ቼ ች ቾ" ከ"ተ..." ትንሽ ተቀይሯል።
ተ ቱ ቲ ታ ቴ ት ቶ ቷ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ታው (ወይም ታዊ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 22ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 22ኛው ፊደል "ታው" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ታእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 22ኛ ነው። በአማርኛ ደግሞ "ቸ ቹ ቺ ቻ ቼ ች ቾ" ከ"ተ..." ትንሽ ተቀይሯል።