ጸደይ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጸ ጹ ጺ ጻ ጼ ጽ ጾ ጿ
- ይህ መጣጥፍ ስለ ፊደሉ (ጸ) ነው። ስለ ወራቱ ለመረዳት፣ ፀደይን ይዩ።
ጸደይ (ወይም ጸዳይ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 18ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 18ኛው ፊደል «ጸዴ» ይባላል። በዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል «ጻድ» አለ።
በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ «ጸደይ» ከ«ፀፓ» (ፀ) ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን ድምጾቻቸው የተለያዩ ነበሩ።