ቆፍFrom Wikipedia, the free encyclopedia ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ ቋ ቈ ቊ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ቆፍ (ወይም ቃፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 19ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 19ኛው ፊደል "ቆፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ቃፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 19ኛ ነው።
ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ ቋ ቈ ቊ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ቆፍ (ወይም ቃፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 19ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 19ኛው ፊደል "ቆፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ቃፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 19ኛ ነው።