የመን (ፊደል)From Wikipedia, the free encyclopedia የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close የመን (ወይም የማን) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ ዐሥረኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች ዐሥረኛው ፊደል «ዮድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ያእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 10ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 28ኛው ነው።)
የ ዩ ዪ ያ ዬ ይ ዮ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close የመን (ወይም የማን) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ ዐሥረኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች ዐሥረኛው ፊደል «ዮድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ያእ» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 10ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 28ኛው ነው።)