ላዊFrom Wikipedia, the free encyclopedia ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ላዊ (ወይም ላዌ፥ ለው) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 12ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 12ኛው ፊደል «ላሜድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ላም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 12ኛ ነው።
ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ላዊ (ወይም ላዌ፥ ለው) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 12ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 12ኛው ፊደል «ላሜድ» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ላም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 12ኛ ነው።