ፈፍFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ፏ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ፈፍ (ወይም አፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 17ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 17ኛው ፊደል "ፔ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ፋእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 17ኛ ነው።
ፈ ፉ ፊ ፋ ፌ ፍ ፎ ፏ More information የአቡጊዳ ታሪክ ... የአቡጊዳ ታሪክ አበገደ ሀወዘሐጠየ ከለመነሠዐ ፈጸቀረሰተ Close ፈፍ (ወይም አፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 17ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 17ኛው ፊደል "ፔ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ፋእ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 17ኛ ነው።